ኢዮብ 29:22-24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

22. እኔ ከተናገርሁ በኋላ፣ የሚናገር ሰው አልነበረም፤ቃሌም እየተንጠባጠበ በጆሯቸው ይገባ ነበር።

23. ዝናብ እንደሚጠብቅ ሰው ጠበቁኝ፤ቃሌንም እንደ በልግ ዝናብ ጠጡ፤

24. በሣቅሁላቸው ጊዜ እውነት አልመሰላቸውም፤የፊቴም ብርሃን ብርቃቸው ነበር።

ኢዮብ 29