ኢዮብ 26:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነዚህ የሥራው ዳር ዳር ናቸው፤ስለ እርሱ የሰማነው ምንኛ አነስተኛ ነው!የኀይሉንስ ነጐድጓድ ማን ሊያስተውል ይችላል?”

ኢዮብ 26

ኢዮብ 26:10-14