ኢዮብ 22:29-30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

29. ሰዎች ቢዋረዱና አንተ፣ ‘ከፍ አድርጋቸው’ ብትል፣እርሱ ዝቅ ያሉትን ያድናል፤

30. በጎ ያልሆነውን ሰው እንኳ፣ከአንተ እጅ ንጽሕና የተነሣ ያድነዋል።”

ኢዮብ 22