ኢዮብ 2:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም፣ “አነጋገርሽ እንደማታስተውል ሴት ነው፤ መልካሙን ነገር ከእግዚአብሔር ዘንድ ተቀበልን፣ ክፉውንስ አንቀበልምን? አላት።”በዚህ ሁሉ፣ ኢዮብ በንግግሩ አልበደለም።

ኢዮብ 2

ኢዮብ 2:4-11