ኢዮብ 17:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. መንፈሴ ደክሞአል፣ዘመኔ አጥሮአል፤መቃብርም ተዘጋጅቶልኛል።

2. አላጋጮች ከበውኛል፤ትኵረቴም ትንኰሳቸው ላይ ነው።

3. “እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ተያዥ ሁነኝ፤ከአንተ ሌላ ዋስ የሚሆነኝ ማን አለ?

ኢዮብ 17