ኢዮብ 16:17-19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

17. ነገር ግን በእጄ ዐመፅ አይገኝም፤ጸሎቴም ንጹሕ ነው።

18. “ምድር ሆይ፤ ደሜን አትሸፍኚ፤ጩኸቴም ማረፊያ አያግኝ!

19. አሁን እንኳ ምስክሬ በሰማይ አለ፤ጠበቃዬም በላይ በአርያም ይገኛል።

ኢዮብ 16