ኢዮብ 10:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ራሴን ከፍ ከፍ ባደርግ፣ እንደ አንበሳ ታደባብኛለህ፤አስፈሪ ኀይልህን ደጋግመህ ታሳየኛለህ፤

ኢዮብ 10

ኢዮብ 10:11-22