ኢያሱ 19:2-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

2. ይህም የሚከተሉትን ያካትታል፤ ቤርሳቤህ፣ ሤባ፣ ሞላዳ፣

3. ሐጸር ሹዓል፣ ባላ፣ ዔጼም፣

4. ኤልቶላድ፣ በቱል፣ ሔርማ፣

5. ጺቅላግ፣ ቤትማርካቦት፣ ሐጸርሱሳ፣

6. ቤተለባኦትና ሻሩሔን ነበሩ፤ እነዚህ ዐሥራ ሦስት ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው።

ኢያሱ 19