ኢያሱ 18:25-28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

25. ገባዖን፣ ራማ፣ ብኤሮት፣

26. ምጽጳ፣ ከፊራ፣ አሞቂ፣

27. ሬቄም፣ ይርጵኤል፣ ተርአላ፣

28. ጼላ፣ ኤሌፍ፣ የኢያቡሳውያን ከተማ ኢየሩሳሌም፣ ጊብዓ እንዲሁም ቂርያት ነበሩ፤ እነዚህም ከነ መንደሮቻቸው ዐሥራ አራት ከተሞች ናቸው።እንግዲህ የብንያም ነገድ በየጐሣቸው የወረሱት ይህ ነበር።

ኢያሱ 18