ኢያሱ 15:41-45 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

41. ግዴሮት፣ ቤትዳጎን፣ ናዕማና መቄዳ ናቸው፤ ከተሞቹም ከነ መንደሮቻቸው ዐሥራ ስድስት ናቸው።

42. ልብና፣ ዔትር፣ ዓሻን

43. ይፍታሕ፣ አሽና፣ ንጺብ፣

44. ቅዒላ፣ አክዚብና መሪሳ ናቸው፤ ከተሞቹም ከነ መንደሮቻቸው ዘጠኝ ናቸው።

45. አቃሮን በዙሪያዋ ካሉ ሰፈሮችና መንደሮቿ ጋር፣

ኢያሱ 15