ኢያሱ 15:21-28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

21. በኔጌብ አካባቢ በኤዶም ድንበር ላይ በወሰኑ ጫፍ የሚገኙት የይሁዳ ነገድ ደቡባዊ ከተሞች እነዚህ ነበሩ፤ቀብስኤል፣ ዔዴር፣ ያጉር፣

22. ቂና፣ ዲሞና፣ ዓድዓዳ፣

23. ቃዴስ፣ ሐጾር፤ ዩትናን፣

24. ዚፍ፣ ጤሌም፣ በዓሎት፣

25. ሐጾርሐዳታ፣ ሐጾር የምትባለው ቂርያትሐጾር

26. አማም፣ ሽማዕ፣ ሞላዳ፣

27. ሐጻርጋዳ፣ ሐሽሞን፣ ቤትጳሌጥ፣

28. ሐጸር ሹዓል፣ ቤርሳቤህ፣ ቢዝዮትያ

ኢያሱ 15