ኢያሱ 15:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የምድሪቱ ምዕራባዊ ወሰን የታላቁ ባሕር ጠረፍ ነው።እንግዲህ በየጐሣው የተደለደለውን የይሁዳን ሕዝብ በዙሪያው የከበቡት ወሰኖቹ እነዚሁ ናቸው።

ኢያሱ 15

ኢያሱ 15:3-15