ኢዩኤል 2:31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ታላቁና የሚያስፈራው የእግዚአብሔር ቀን ከመምጣቱ በፊት፣ፀሓይ ትጨልማለች፤ጨረቃም ወደ ደም ትለወጣለች።

ኢዩኤል 2

ኢዩኤል 2:30-32