ኢሳይያስ 66:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነዚህን ነገሮች ሁሉ እጄ አልሠራችምን?እንዲገኙስ ያደረግሁ እኔ አይደለሁምን?”ይላል እግዚአብሔር።“ነገር ግን እኔ ወደዚህ፣ትሑት ወደ ሆነና መንፈሱ ወደ ተሰበረ፣በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ።

ኢሳይያስ 66

ኢሳይያስ 66:1-7