ኢሳይያስ 66:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ወዳጆቿ የሆናችሁ ሁሉ፣ከኢየሩሳሌም ጋር ደስ ይበላችሁ፤ስለ እርሷም ሐሤት አድርጉ፤ለእርሷ ያለቀሳችሁ ሁሉ፣ከእርሷ ጋር እጅግ ደስ ይበላችሁ።

ኢሳይያስ 66

ኢሳይያስ 66:5-12