ኢሳይያስ 65:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን በምፈጥረው፣ደስ ይበላችሁ፤ ለዘላለም ሐሤት አድርጉ።ኢየሩሳሌምን ለደስታ፣ሕዝቧን ለሐሤት እፈጥራለሁና።

ኢሳይያስ 65

ኢሳይያስ 65:11-25