ኢሳይያስ 59:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በእግዚአብሔር ላይ ዐምፀናል፤ ሐሰት ተናግረናል፤አምላካችንን ከመከተል ዘወር ብለናል፤ዐመፃንና ግፍን አውርተናል፤ልባችን የፀነሰውን ውሸት ተናግረናል።

ኢሳይያስ 59

ኢሳይያስ 59:11-21