ኢሳይያስ 57:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መንገዶቹን አይቻለሁ፤ ቢሆንም እፈውሰዋለሁ፤እመራዋለሁ፤ ለእርሱና ስለ እርሱ ለሚያለቅሱትምመጽናናትን እመልሳለሁ፤

ኢሳይያስ 57

ኢሳይያስ 57:17-21