ኢሳይያስ 54:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“የድንኳንሽን ቦታ አስፊ፤የድንኳንሽን መጋረጃዎች በትልቁ ዘርጊ፤ፈጽሞ አትቈጥቢ፤ገመዶችሽን አርዝሚአቸው፤ካስማዎችሽንም ቀብቅቢ።

ኢሳይያስ 54

ኢሳይያስ 54:1-7