ኢሳይያስ 53:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. የሰማነውን ነገር ማን አመነ? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገለጠ?

2. በፊቱ እንደ ቡቃያ፣ከደረቅም መሬት እንደ ወጣ ሥር በቀለ፤የሚስብ ውበት ወይም ግርማ የለውም፤እንድንወደውም የሚያደርግ መልክ አልነበረውም።

3. በሰዎች የተናቀና የተጠላ፣የሕማም ሰውና ሥቃይ ያልተለየው ነበር።ሰዎች ፊታቸውን እንደሚያዞሩበት ዐይነት፣የተናቀ ነበር፤ እኛም አላከበርነውም።

ኢሳይያስ 53