ኢሳይያስ 49:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“በወደድሁ ጊዜ እመልስልሃለሁ፤በድነትም ቀን እረዳሃለሁ።ለሕዝቡ ቃል ኪዳን እንድትሆን፣ምድሪቱን እንደ ገና እንድትሠራት፣ጠፍ የሆኑትን ርስቶች ለየባለቤታቸው እንድትመልስ፣እጠብቅሃለሁ፤ እሠራሃለሁም፤

ኢሳይያስ 49

ኢሳይያስ 49:1-17