ኢሳይያስ 49:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ግን እንዲህ ይላል፤“ከተዋጊዎች ላይ ምርኮኞች በርግጥ ይወሰዳሉ፤ከጨካኞችም ላይ ምርኮ ይበዘበዛል፤ከአንቺ ጋር የሚጣሉትን እጣላቸዋለሁ፤ልጆችሽንም እታደጋለሁ።

ኢሳይያስ 49

ኢሳይያስ 49:21-26