ኢሳይያስ 48:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔ፣ እኔው ራሴ ተናግሬአለሁ፤በርግጥ እኔ ጠርቼዋለሁ፤አመጣዋለሁ፤ሥራውም ይከናወንለታል።

ኢሳይያስ 48

ኢሳይያስ 48:5-22