ኢሳይያስ 41:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንት ትል ያዕቆብ፣ታናሽ እስራኤል ሆይ፤‘አትፍራ እኔ እረዳሃለሁ’ ” ይላል እግዚአብሔር፤የሚቤዥህ የእስራኤል ቅዱስ ነው።

ኢሳይያስ 41

ኢሳይያስ 41:10-17