ኢሳይያስ 40:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነሆ፤ አሕዛብ በገንቦ ውስጥ እንዳለች ጠብታ ናቸው፤በሚዛን ላይ እንዳለ ትቢያ ይቈጠራሉ፤ደሴቶችንም እንደ ደቃቅ ዐፈር ይመዝናቸዋል።

ኢሳይያስ 40

ኢሳይያስ 40:14-21