ኢሳይያስ 38:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንደ ጨረባ፣ እንደ ሽመላም ተንጫጫሁ፤እንደ ርግብ አልጐመጐምሁ፤ዐይኖቼ ወደ ሰማይ በመመልከት ደከሙ፤ጌታ ሆይ፤ ተጨንቄአለሁና ታደገኝ።”

ኢሳይያስ 38

ኢሳይያስ 38:13-22