ኢሳይያስ 33:23-24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

23. መወጠሪያ ገመድህ ላልቶአል፤ምሰሶው ጠብቆ አልተተከለም፤ሸራው አልተወጠረም፤በዚያ ጊዜ ታላቅ ምርኮ ይከፋፈላል፤አንካሳ እንኳ ሳይቀር ምርኮ ይወስዳል።

24. በጽዮን ተቀምጦ፣ “ታምሜአለሁ” የሚል አይኖርም፤በዚያ የሚኖሩ ሰዎች ኀጢአትም ይቅር ይባላል።

ኢሳይያስ 33