ኢሳይያስ 30:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔን ሳይጠይቁ፣ወደ ግብፅ ይወርዳሉ፤የፈርዖንን ከለላ፣የግብፅንም ጥላ ለመጠጊያነት ይፈልጋሉ።

ኢሳይያስ 30

ኢሳይያስ 30:1-11