ኢሳይያስ 3:9-12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

9. የፊታቸው ገጽታ ይመሰክርባቸዋል፤ኀጢአታቸውን እንደ ሰዶም በይፋ ይናገራሉ፤አይደብቁትምም፤ጥፋትን በራሳቸው ላይ ስላመጡ።ወዮላቸው!

10. ጻድቃን መልካም ነገር እንደሚያገኙ ንገሯቸው፤የሥራቸውን ፍሬ ይበላሉና።

11. በደለኞች ወዮላቸው፤ ጥፋትይመጣባቸዋል፤የእጃቸውን ያገኛሉና።

12. ወጣቶች ሕዝቤን ያስጨንቃሉ፤ሴቶችም ይገዟቸዋል።ሕዝቤ ሆይ፤ መሪዎችህ አሳስተውሃል፤ከመንገድህም መልሰውሃል።

ኢሳይያስ 3