ኢሳይያስ 28:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንጀራን ለመጋገር እህል ይፈጫል፤ስለዚህ አንድ ሰው ለዘላለም እህል ሲወቃ አይኖርም።የመውቂያውን መንኰራኵር ቢያኼድበትም፣ፈረሶቹ አይደፈጥጡትም።

ኢሳይያስ 28

ኢሳይያስ 28:19-29