ኢሳይያስ 26:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. በዚያ ቀን ይህ መዝሙር በይሁዳ ምድር ይዘመራል፤ብርቱ ከተማ አለችን፣አምላካችን ቅጥሮቿንና ምሽጎቿን፣ለድነት አድርጎአል።

2. በእምነቱ የጸናጻድቅ የሆነ ሕዝብ ይገባ ዘንድ፣በሮቿን ክፈቱ።

3. በአንተ ላይ ታምናለችና፣በአንተ የምትደገፈውን ነፍስፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።

ኢሳይያስ 26