ኢሳይያስ 23:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነሆ፤ የባቢሎናውያንን ምድር ተመልከቱ፤ሕዝቡ ከንቱ ሆኖአል።አሦራውያን የምድረ በዳ አራዊትመፈንጪያ አደረጓት፤የግንብ ማማቸውን ሠሩባት፤ምሽጎቿን አወደሙ፤የፍርስራሽ ክምር አደረጓት።

ኢሳይያስ 23

ኢሳይያስ 23:8-17