ኢሳይያስ 2:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የያዕቆብ ቤት የሆነውን፣ሕዝብህን ትተሃል፤እነርሱ በምሥራቅ ሰዎች ከንቱ አምልኮ ተሞልተዋልና፤እንደ ፍልስጥኤማውያን ያሟርታሉ፤ከባዕዳን ጋር አገና ይማታሉ።

ኢሳይያስ 2

ኢሳይያስ 2:1-11