ኢሳይያስ 18:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንት የዓለም ሕዝቦች፣በምድርም የምትኖሩ ሁሉ፣በተራሮች ላይ ምልክት ሲሰቀል ታዩታላችሁ፤መለከትም ሲነፋ ትሰሙታላችሁ።

ኢሳይያስ 18

ኢሳይያስ 18:1-7