ኢሳይያስ 16:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ስለ ሴባማ የወይን ተክል፣ኢያዜር እንዳለቀሰች፣ እኔም አለቅሳለሁ፤ሐሴቦን ሆይ፤ ኤልያሊ ሆይ፤በእንባዬ አርስሻለሁ፤ፍሬ ባፈራሽበት ወቅት የነበረው ሆታ፣መከርሽም ሲደርስ የነበረው ደስታ ተቋርጦአልና።

ኢሳይያስ 16

ኢሳይያስ 16:3-13