ኢሳይያስ 13:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቀስታቸው ጐበዞችን ይፈጃል፤ሕፃናትን አይምሩም፤ዐይናቸውም ለልጆች አይራራም።

ኢሳይያስ 13

ኢሳይያስ 13:13-21