አስቴር 6:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ሐማ ልብሱንና ፈረሱን ወስዶ መርዶክዮስን አለበሰው፤ በዋና ዋና መንገዶች ላይ እየመራም፣ “ንጉሥ ሊያከብረው ለሚወደው ሰው ይህ ተደርጎለታል” እያለ በፊቱ ያውጅ ነበር።

አስቴር 6

አስቴር 6:2-12