አሞጽ 6:3-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

3. ክፉውን ቀን ለምታርቁ፣የግፍንም ወንበር ለምታቀርቡ ወዮላችሁ!

4. በዝሆን ጥርስ ባጌጠ ዐልጋ ላይ ለምትተኙ፤በድንክ ዐልጋችሁ ላይ ለምትዝናኑ፣ከበጎች መንጋ ጠቦትን፣ከጋጣም ጥጃን ለምትበሉ፤

5. ባልተቃኘ በገና ለምትዘፍኑ፣በሙዚቃ መሣሪያ ለመጫወት ለምትሹ፣

አሞጽ 6