አሞጽ 6:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወደ ካልኔ ሂዱ፤ እርሱንም ተመልከቱ፤ከዚያም ወደ ታላቂቱ ሐማት ሂዱ፤ወደ ፍልስጥኤም ከተማ ወደ ጌትም ውረዱ፤እነዚህ ከሁለቱ መንግሥታቶቻችሁ ይሻላሉን?የምድራቸውስ ስፋት ከእናንተ ይበልጣልን?

አሞጽ 6

አሞጽ 6:1-11