አሞጽ 6:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ፈረሶች በጭንጫ ላይ ይሮጣሉን?ሰውስ እዚያ ላይ በበሬ ያርሳልን?እናንተ ግን ፍትሕን ወደ መርዝነት፣የጽድቅንም ፍሬ ወደ መራራነት ለወጣችሁ።

አሞጽ 6

አሞጽ 6:5-14