አሞጽ 4:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እናንተ በሰማርያ ተራራ የምትኖሩ የባሳን ላሞች፣ድኾችን የምትጨቁኑና ችግረኞችን የምታስጨንቁ፣ባሎቻችሁንም፣ “መጠጥ አቅርቡልን”የምትሉ ሴቶች ይህን ቃል ስሙ፣

2. ጌታ እግዚአብሔር በቅድስናው እንዲህ ሲል ምሎአል፤“እነሆ፤ በመንጠቆ ተይዛችሁ የምትወሰዱበትትሩፋናችሁ እንኳ በዓሣ መንጠቆየሚወሰድበት ጊዜ ይመጣል።

3. እያንዳንዳችሁ በቅጥሩ በተነደለው መሽሎኪያወደ ሬማንም ትጣላላችሁ፤”ይላል እግዚአብሔር።

4. “ወደ ቤቴል ሂዱና ኀጢአትን ሥሩ፤ወደ ጌልገላም ሂዱና ኀጢአትን አብዙ፤በየማለዳው መሥዋዕቶቻችሁን፣በየሦስቱ ዓመት ዐሥራታችሁን አቅርቡ።

አሞጽ 4