ናሆም 2:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የወታደሮቹ ጋሻ ቀይ ነው፤ተዋጊዎቹ ቀይ ልብስ ለብሰዋል፤ዝግጁ በሆኑበት ቀን፣የሠረገሎቹ ብረት ያብረቀርቃል፤የጦሩ ዘንግ ይወዛወዛል።

ናሆም 2

ናሆም 2:1-13