ናሆም 1:8-10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

8. ነነዌን ግን፣በሚያጥለቀልቅ ጐርፍ ያጠፋታል፤ጠላቶቹንም ወደ ጨለማ ያሳድዳቸዋል።

9. በእግዚአብሔር ላይ ምንም ቢያሤሩ፣እርሱ ያጠፋዋል፤መከራም ዳግመኛ አይነሣም።

10. በእሾህ ይጠላለፋሉ፤በወይን ጠጃቸውም ይሰክራሉ፤እሳትም እንደ ገለባ ይበላቸዋል።

ናሆም 1