ነህምያ 11:26-30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

26. በኢያሱ፣ በሞላዳ፣ በቤትጳሌጥ፣

27. በሐጸርሹዓል፣ በቤርሳቤህና በመኖሪያዎቿ፣

28. በጺቅላግ፣ በምኮናና በመኖሪያዎቿ፣

29. በዓይንሪሞን፣ በጾርዓ፣ በየርሙት፣

30. በዛኖዋ፣ በዓዶላምና በመንደሮቻቸው፣ በለኪሶና በእርሻዎቿ፣ በዓዜቃና በመንደሮቿ። ስለዚህ ከቤርሳቤህ ጀምሮ እስከ ሄኖም ሸለቆ ባለው ስፍራ ሁሉ ተቀመጡ።

ነህምያ 11