ሰቆቃወ 2:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር የጽዮንን ሴት ልጅ፣በቍጣው ደመና እንዴት ጋረዳት!ከሰማይ ወደ ምድር፣የእስራኤልን ክብር ወርውሮ ጣለው፤በቍጣው ቀን፣የእግሩን መቀመጫ አላስታወሰም።

ሰቆቃወ 2

ሰቆቃወ 2:1-9