ሮሜ 9:28-31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

28. ጌታ ፍርዱን በምድር ላይ፣በፍጥነትና ለመጨረሻ ጊዜ ይፈጽማልና።”

29. ይኸውም ቀደም ሲል ኢሳይያስእንደ ተናገረው ነው፤“የሰራዊት ጌታ፣ ዘር ባያስቀርልን ኖሮ፣እንደ ሰዶም በሆን ነበር፤ገሞራንም በመሰልን ነበር።”

30. እንግዲህ ምን እንበል? በእምነት የሆነውን ጽድቅ፣ ለጽድቅ ያልደከሙት አሕዛብ አገኙት፤

31. ነገር ግን የጽድቅን ሕግ የተከታተሉት እስራኤል አላገኙትም።

ሮሜ 9