ሮሜ 3:13-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

13. “ጒሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤አንደበታቸው ሽንገላን ያዘወትራል።”“በከንፈሮቻቸው የእባብ መርዝ አለ።”

14. “አፋቸው ርግማንና ምሬት ሞልቶበታል።”

15. “እግራቸው ደም ለማፍሰስ ፈጣን ነው፤

16. በመንገዳቸው ጥፋትና ጒስቊልና ይገኛል፤

ሮሜ 3