ሮሜ 15:32-33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

32. ይኸውም በእግዚአብሔር ፈቃድ ወደ እናንተ በደስታ እንድመጣና ከእናንተም ጋር እንድታደስ ነው።

33. የሰላም አምላክ ከሁላችሁ ጋር ይሁን፤ አሜን።

ሮሜ 15