ራእይ 4:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አራቱም ሕያዋን ፍጡራን እያንዳንዳቸው ስድስት ስድስት ክንፎች ነበሯቸው፤ በዙሪያቸውና በውስጣቸው በዐይኖች የተሞሉ ነበሩ፤ ቀንና ሌሊትም፦“ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ፣የነበረው፣ ያለውና የሚመጣው፤ሁሉን ቻይ ጌታ አምላክ”ማለትን አያቋርጡም።

ራእይ 4

ራእይ 4:1-10