ራእይ 21:26-27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

26. የሕዝቦች ግርማና ክብር ወደ እርሷ ይገባሉ።

27. በበጉ የሕይወት መጽሐፍ ከተጻፉት በስተቀር፣ ርኵሰትን የሚያደርግና ውሸትን የሚናገር ሁሉ አይገባባትም።

ራእይ 21